Popis

Amharic IQ Questions ጥያቄዎች
Amharic IQ Questions
የIQ ጥያቄዎችና መልሶች በአማርኛ
የአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች
የአዕምሮ ምዘና ጥያቄዎችና መልሶች

ይህ የአማርኛ IQ አፕሊክሽን ከራስዎ ከጓደኛዎ እና ከቤተሰቦዎ ጋር በመሆን አሳታፊ የሆኑ ጥያቄዎችን በመጠቀም እንዲዝናኑበት ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ፡፡ አፕልኬሽኑ አመክንዮ ሎጂካዊ አስተሳሰብን እንዲጠቀሙ የሚያድረጉ ጭንቅላትን ማዝናናትና ማነቃቃት የሚችሉ ጥያቄዎች አካቷል፡፡ አፕሊኬሽኑ የያዛቸዉ የIQ ጥያቄዎች፡- ቀላል የIQ ጥያቄዎች፣ መካከለኛ የIQ ጥያቄዎች፣ ከባድ የIQ ጥያቄዎችን እና የሒሳብ ጥያቄዎችን እንዲሁም ፊደላዊ የIQ ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች በማንኛዉም እድሜ የሚገኝ ሰዉ ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ በዚህ የአማርኛ IQ ጥያቄዎች አንድትዝናኑበት እና በተለያዩ የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ተጠቅማችሁ ከወዳጅ ጓደኞቻችሁ ጋር እንድትላላኩ ታስቦ በምቹ አቀራረብ የተዘጋጀ የሞባይል አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ በስራ የደከመ አእምሮን ለማዝናናት ሞባይሎ ላይ በመጫን እንዲጠቀሙበት እንጋብዞታለን፡፡

We are living in information age, we can memorize but that is not enough because there are too much information around us. It is just enough if we know where and how to find them. But processing information, finding exactly what is relevant to us needs some kind of IQ or brain Intelligence or brilliance or smartness. For that we need to cultivate our brain to elevate our IQ. One of those tools that magnify and strengthen our IQ is IQ questions.

Our body needs sport (Exercise) to be healthy and strong, our skin needs care to keep glowing, our hair needs care, .... our brain needs knowledge and entertainment to be more productive and effective, yes our brain needs challenges to be brighter, IQ Questions will sharpen our brain! Intelligence and brilliance grows with experience, with reading, with challenges, with Life experience, .... and so on. IQ Questions will make us smarter, sharper, brighter ... install and challenge yourself.

We are delighted to brought you this Amharic IQ Questions Android Free Apps. The questions are carefully selected to challenge you and entertain you at the same time. Hopefully you will love it. The questions are categorized to make it level oriented. There are Easy Questions, Average or Medium Questions, Hard and challenging question and more.

Please rate our app in the Google Play store.

Thank you for downloading,
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia
Víc ↓

Snímky obrazovky

#1. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#2. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#3. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#4. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#5. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#6. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#7. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#8. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#9. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development
#10. Amharic IQ Questions ጥያቄዎች (Android) Podle: OromNet Software and Application Development

Novinky

  • Verze: 3.86
  • Aktualizováno:
  • Minor Bug fixes.
    Additional Questions have been added.

Cena

Sledovat ceny

Vývojář

Body

0 ☹️

Hodnocení

0 ☹️

Seznamy

0 ☹️

Recenze

Buďte první, kdo bude hodnotit 🌟

Další informace

Kontakty

Amharic IQ Questions ጥያቄዎችAmharic IQ Questions ጥያቄዎች Krátká adresa URL: Zkopírováno!
  • 🌟 Sdílet
  • Google Play

Mohlo by se Vám také líbit

    • Amharic Bible Stories
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Bible for Children
    • Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 1.0   መጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች. Amharic. ይህ ሁሉ እንዴት ጀመረ? የመጣነው ከየት ነው? በዓለም ላይ ይህን ያህል መከራ የበዛው ለምንድን ነው? ተስፋ አለ? ከሞት በኋላ ሕይወት አለ? የዚህን እውነተኛ የዓለም ታሪክ ሲያነቡ መልሱን ያግኙ
        ⥯ 
    • ቁርአን ድምጽ Amharic Quran
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Holy Quran Apps
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 1,899 (4.7)  Verze: 1.25.07   ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም ...
        ⥯ 
    • BQ - ጥያቄዎች ከማቴዎስ እስከ ዮሃንስ ወንጌል
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Bible Quality
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 518 (4.8)  Verze: 1.0.0   ከመጽሃፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ከማቴዎስ ወንጌል እስከ ዮሃንስ ወንጌል በአማርኛ ተፅፈው በተለያዩ ደረጃዎች ተዘጋጅተው የቀረቡ ጥያቄዎችና መልሶች ፣ እንዲሁም ለ መፅሃፍ ቅዱስ ጥናት እንዲያመች ከእያንዳንዱ ጥያቄዎች አብሮ ጥቅሶችንም ይዞ ቀርቧል ። Amharic Bible Quiz App for ...
        ⥯ 
    • ኦዲዮ ቁርአን በአማርኛ mp3
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Audio Religious Book
    • * * Zdarma  
    • Seznamy: 1 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 1 + 191 (4.6)  Verze: 3.1.1216   ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ...
        ⥯ 
    • Orthodox Sibket , ጥያቄ እና መልሶች
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: BiranaSpace Apps
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 1.0.0   ይህ መተግበሪያ ክቡር የሆነውን ቃል የምንሰማበት ፣ ግራ የገቡንን ጥያቄዎች እየጠየቅን የምንማርበት ነው ፣ ይህ መተግበሪያ በተለያዩ ሰባኪያን የተሰበኩ ስብከቶች በቀላሉ ያገኙበታል ፣ ሃይማነታዊ ጥያቄና መልስም እንዲሁ ። መተግበሪያው ቀድመው የተሰሩ እንዲሁም አዳዲስ ስብከቶች የያዘ ነው ፣ ...
        ⥯ 
    • ሳኒ አማርኛ
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: TopOfStack Software Ltd.
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 801 (4.7)  Verze: 2.2   Assalamu ለሁሉም alaikum. ዘወትር በመንፈስ ቅዱስ ቁርአን Sharif እንዳነብ ነው? ይህ አዎ ከሆነ, ከዚያም እኛ እዚህ ነን ሳኒ ማጅድ በጣም ምቹ የሆነ መንገድ የምታነብ አንተን ለመርዳት. የኛን አል-ሳኒ የአማርኛ መተግበሪያ ውስጥ መላው ሳኒ Sharif ማግኘት ይችላሉ. ፍላጎት ...
        ⥯ 
    • የአማርኛ ታሪክ
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: P S studio
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 8.0   በዚህ የአማርኛ ታሪክ አፕሊኬሽን ከ200 በላይ ታሪኮችን ሰብስበናል እያንዳንዱ ታሪክ በባለሙያዎች ተመርጧል። እንዲሁም እያንዳንዱ ታሪክ ቢያንስ ከ 3 እስከ 6 ምስሎች ሊኖሩት ይችላል እና የሴት ድምጽ ታክሏል, ይህ ልጆቻችሁን በአልጋ ላይ ለመተኛት እና ወዘተ. የልጆች ታሪክ በተለይ ከቪዲዮ ...
        ⥯ 
    • Metsihafe Kidase Pro መጽሐፈ ቅዳሴ
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Goranda Apps
    • $4.99  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 7.1.2   መጽሐፈ በውስጡ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር መጽሐፈ ቅዳሴ የግእዙ ክፍል ጸሎት ላዕለ ንዋያት ሐዲሳት ጸሎትቅድመ ግብአተመንጦላዕት ጸሎት ላዕለ ንዋያተ ቅዱሳት ቅዳሴ ቀዳማይ ክፍል አሐዱ አብ ቅዱስ ጸሎተ እንፎራ ፍትሐት ዘወልድ ወበእንተ ቅድሳት ጸሎተ ዕጣን ጸሎተ ወንጌል ፍሬ ቅዳሴ ቅዳሴ ...
        ⥯ 
    • የጾም ህግጋት - Ramadan
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: K Technologies
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 3.0   የጾም ህግጋት - Ramadan Rules Amharic በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱ ርዕሶች - ጾም (ረመዷን) - የጾም ትሩፋትና ብያኔው - እዕትካፍ - ለይለት አልቀድር - የተጠው ዉዕ ጾም - በረመዷን ጾምን የሚያስፈጥሩ ምክንያቶችና ጾሞ መክፈል (ቀዷእ) - የጾም ማእዘናት በጾም ጊዜ ...
        ⥯ 

Mohlo by se Vám také líbit

Vyhledávací operátory, které můžete použít v AppAggu
Přidat do AppAgg
AppAgg
Začněte – je to zdarma.
Registrace
Přihlásit se