| 開發人員: | Goranda Apps (24) | ||
| 價錢: | $4.99 | ||
| 排名: | 0 | ||
| 評測: | 0 寫評論 | ||
| 清單: | 0 + 0 | ||
| 點數: | 0 + 0 ¡ | ||
| Google Play | |||
描述
የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅድመ ዓለም ያለእናት ከበሕርይ አባቱ ከአብ÷ ድኅረ ዓለም ያለአባት ከእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ መወሐዱን÷ የመላእክትን ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ የነቢያትንና የሐዋሪያትን የጻድቃንንና የሰማዕታትን የደናግልንና የመነኮሳትን ምግባር መከራና እረፍት ከዕለት እስከ ዓመት የሚነገር መጽሐፍ ነው፡፡ የቤተ ክሲያንን ታሪክ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ፡፡
የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው፡፡
እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር መድበል።
螢幕擷取畫面






價錢
- 今天: $4.99
- 最小值: $2.49
- 最大值: $4.99
追蹤票價
開發人員
- Goranda Apps
- 平台: Android 應用程式 (24)
- 清單: 0 + 0
- 點數: 1 + 136 ¡
- 排名: 0
- 評測: 0
- 折扣: 0
- 影片: 0
- RSS: 訂閱
點數
0 ☹️
排名
0 ☹️
清單
0 ☹️
評測
成為第一個評論 🌟
其他資訊
- 版本: 4.0.2
- 類別 :
Android 應用程式›圖書與參考資源 - OS:
Android 5.0 - 大小:
21 Mb - 內容分級:
Everyone - Google Play 評分:
0 - 發佈日期:
- 發行日期:
聯絡人
- 🌟 分享
- Google Play
你可能還喜歡
-
- Metsihafe Sinksar Lite
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: ብራና አፕስ Birana Apps
- 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 4.0.2 This app presents the lives of the saints of the Ethiopian church. The lives are arranged according to the Ethiopian calendar with the corresponding western Gregorian dates given in ... ⥯
-
- Metsihafe Kidase Pro መጽሐፈ ቅዳሴ
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $4.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 7.1.2 መጽሐፈ በውስጡ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር መጽሐፈ ቅዳሴ የግእዙ ክፍል ጸሎት ላዕለ ንዋያት ሐዲሳት ጸሎትቅድመ ግብአተመንጦላዕት ጸሎት ላዕለ ንዋያተ ቅዱሳት ቅዳሴ ቀዳማይ ክፍል አሐዱ አብ ቅዱስ ጸሎተ እንፎራ ፍትሐት ዘወልድ ወበእንተ ቅድሳት ጸሎተ ዕጣን ጸሎተ ወንጌል ፍሬ ቅዳሴ ቅዳሴ ... ⥯
-
- Metsihafe Seatat Pro መጽሐፈ ሰዓታት
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $4.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 11 (4.8) 版本: 6.0.3 መጽሐፈ ሰዓታት ያካተታቸው መጻሕፍት ዝርዝር ይትባረክ እግዚአብሔር እዌድሰኪ መስተብቍዕ ተዘከር እግዚኦ ንዒ ንሴብሖ ገነይነ ለኪ ምንባብ ዘዕለተ እሁድ። ምንባብ ዘሰኑይ ምንባብ ዘሠሉስ ምንባብ ዘረቡዕ ምንባብ ዘሐሙስ ምንባብ ዘዓርብ ምንባብ ዘቀዳሚት ሰንበት ኵሎሙ ዘዘወትር ኵሎሙ ዘእግዝእትነ ... ⥯
-
- መጽሐፈ ሄኖክ Book of Enoch
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Yotor Apps
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 125 (4.0) 版本: 9.13 ጥንታዊው በኢትዮጵያ ብቻ ይገኝ የነበረው እና ሌላው ዓለም ቆይቶ የተቀበለው አሁን በመላው ዓለም በኢትዮጵያ ምንጭነት የተመሰከረለት የስነ ፈለክ መጽሐፍ ነው። መጽሐፈ ሄኖክ ስለ ከዋክብት እና ስለ ዘመን አቆጣጠር የሚያስረዳው ታላቅ መጽሐፍ ነው። ⥯
-
- መጽሐፈ ቅዳሴ በዜማ Metsafe Kidase
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Zelesegna Systems
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 315 (4.6) 版本: 1.0 ይህ የቅዳሴ አፕልኬሽን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለቅዳሴ አገልግሎት የሚውለውን መጽሃፈ ቅዳሴ የያዘ ሲሆን በውስጡም ስርዓተ ቅዳሴን ቅዳሴ ዲዮስቆርዮስን ቅዳሴ ሓዋርያትን እና ጸሎተ ኪዳን በአማርኛ፣ በግዕዝ እንዲሁም በእንግሊዝኛ የያዘ ነው። ⥯
-
- Metsihafe Kidase Geez-Tigrigna
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $4.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 1.0.3 This Liturgy app gives directions to ministers and people for conduct of the Holy Communion service. Sacred liturgy is the very heart of Orthodox Tewahedo worship. The application ... ⥯
-
- ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Nigat Systems
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 1,978 (4.8) 版本: 1.7 መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ - አአትብ -ይትባረክ እግዚአብሔር -ግነዩ ለእግዚአብሔር - እዌድሰኪ ኦ ድንግል -ዘይክል ኩሎ -ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል -ንሴብሖ ለእግዚአብሔር - ገነይነ ለኪ - ... ⥯
-
- Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $14.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 54 (4.7) 版本: 8.0.2 መዝገበ ሃይማኖት ከ200 በላይ ታላላቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ በይዘቱ ግዙፍ መተግበሪያ ነው። ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙንት የማይፈልግና ለአጠቃቅም ምቹ ነው። አንድ ጊዜ ካወረዱትና ከገዙት በእርግጠኝነት እስከዛሬ ሳያወርዱት በመቅረትዎ ይጸጸታሉ። ... ⥯
-
- Gibre Himamat ግብረ ሕማማት
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $4.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 5.2.1 Gibre Himamat is an Ethiopian Orthodox Tewahedo book that is read in Holy week, the last week of Lent. The book contains readings of Palm Sunday, Holy Monday, Holy Tuesday, Holy ... ⥯
-
- Geez Tigrigna Bible
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $4.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 1 + 0 版本: 3.0.1 Geez Amharic Bible is a simple and convenient bible, with easy navigation between Bible verses. It is offline study bible which is a good choice for studying bible, it allows you to ... ⥯
-
- Book of Enoch
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Banaka
- * * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 188 (4.6) 版本: 2.5.1 The Book of Enoch (Enoch; Ge'ez: መጽሐፈ ሄኖክ maṣḥafa hēnok) is an ancient Hebrew apocalyptic religious text, ascribed by tradition to Enoch, the great-grandfather of Noah. Enoch contains ... ⥯
-
- Mezgebe Tselot Pro መዝገበ ጸሎት
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Goranda Apps
- $4.99
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 7.4.1 መዝገበ ጸሎት በ6 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት መጻሕፍት ስብስብ ሲሆን በአዲስና ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል ። በውስጡም የሚከተሉትን መጻሕፍት አካቷል ። መዝገበ ጸሎት የአማርኛው ክፍል ሰይፈ መለኮት በአማርኛ። መልክአ ዮሐንስ ... ⥯