مطوّر البرامج: Negede Moges (3)
السعر: مجاني
لتصنيفات: 0 
المراجعات: 0 أكتب مراجعة
قوائم: 0 + 0
النقاط: 0 + 0 ¡
Google Play

الوصف

Mezmure Kidusan
መዝሙረ ቅዱሳን አፕሊኬሽን ለክርስቲያኖች የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው። በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያገኛሉ። ከነዚህ መዝሙራት መካከል አንዳንዶቹ በድምፅ (ኦዲዮ) የተሞሉ ሲሆን ሁሉም ይዘቶች የሚገኙት የፕሌይ ስቶርን (play store) በመጠቀም ዳውንሎድ በማድረግ ነው።
አፕሊኬሽኑ ለንግድ ዓላማ የተሰራ አይደለም፤ ስለዚህ ሁሉም ይዘቶች ነፃ ናቸው። አፕሊኬሽኑ ከኢንተርኔት ሳይገናኝ የሚሰራ በመሆኑ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ መዝሙራትን ማየት እና ማዳመጥ ይችላሉ።

4. ዋና ዋና ተግባራት (Key Functions):
• ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያለኢነተርኔት ማየት እና ማንበብ።
• አንዳንድ መዝሙራት በድምፅ (ኦዲዮ) ያለኢንተርኔት ማዳመጥ።
• ሁሉም ይዘቶች በነፃ የማውረድ እና ቀላል አጠቃቀም መሆኑ።
• ከኢንተርኔት ሳይገናኝ (Offline) መጠቀም ማስቻሉ።
• ቀላል እና ለተለያየ አገልግሎት ለመጠቀም ማገዙ።
• መዝሙሮችን በቀላሉ ማግኘት የሚያስችል መፈለጊያ ማካተቱ፡፡
• ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ገጽታ ያለውና ለአጠቃቀም ምቹ መሆኑ፡፡
• ለንግድ ዓላማ ያልተዘጋጀ መሆኑ (Non-commercial) ።

እባክዎን መዝሙረ ቅዱሳን በመጠቀም በመዝሙራት እግዚአብሔርን ያመስግኑ መንፈሳዊ ሕይወትዎንም በመገንባት በቀላሉ ይደሰቱ! 🎶
مزيد ↓

لقطات

#1. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#2. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#3. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#4. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#5. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#6. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#7. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges
#8. Mezmure Kidusan (Android) بواسطة: Negede Moges

الميزات الجديدة

  • الإصدار: 1.0
  • تم التحديث:

السعر

  • اليوم: مجاني
  • الحد الأدنى: مجاني
  • الحد الأقصى: مجاني
تتبّع الأسعار

مطوّر البرامج

النقاط

0 ☹️

لتصنيفات

0 ☹️

قوائم

0 ☹️

المراجعات

كن الأول لمراجعة هذا المنتج 🌟

معلومات إضافية

Mezmure KidusanMezmure Kidusan عنوان URL مختصر: تم النسخ!
  • 🌟 مشاركة
  • Google Play

قد يعجبك ايضا

    • Meaza Kidusan
    • Android تطبيقات: الكتب والمراجع  بواسطة: Goranda Apps
    • $9.99  
    • قوائم: 0 + 0  لتصنيفات: 0  المراجعات: 0
    • النقاط: 0 + 0  الإصدار: 1.0   Welcome to Meaza Kidusan, an immersive app that invites you to embark on a spiritual journey through the lives and prayers of Orthodox Saints. Discover the rich heritage of the Holy ...
        ⥯ 
    • የቅዱሳን በዓላት - Kidusan Bealat
    • Android تطبيقات: الكتب والمراجع  بواسطة: Zelesegna Systems
    • * مجاني  
    • قوائم: 0 + 0  لتصنيفات: 0  المراجعات: 0
    • النقاط: 1 + 168 (4.9)  الإصدار: 2.2   የቅዱሳን በዓላት አፕሊኬሽን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በየዕለቱ ታስበው የሚውሉትን ቀናት ዝርዝር የያዘ ሲሆን፤ እነዚህም ቀናት በስንክሳር ላይ ሰፍረው የሚገኙት እና አብዛኛው ሰው በተለምዶ ከሚያውቃቸው ቀናት በተጨማሪ ያሉ ቀናትን ይይዛል። በየዕልቱ እንዲሁም በየወሩ ታስበው
        ⥯ 
    • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
    • Android تطبيقات: الكتب والمراجع  بواسطة: Nigat Systems
    • * مجاني  
    • قوائم: 0 + 0  لتصنيفات: 0  المراجعات: 0
    • النقاط: 0 + 5,374 (4.5)  الإصدار: 1.2   መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ...
        ⥯ 

قد يعجبك ايضا

عوامل تشغيل البحث التي يمكن استخدامها مع AppAgg
إضافة إلى AppAgg
AppAgg
ابدأ بإنشاء حساب - انه مجاني.
تسجيل
تسجيل الدخول