Vývojář: Nigat Systems (15)
Cena: * Zdarma
Hodnocení: 0 
Recenze: 0 Napsat recenzi
Seznamy: 0 + 0
Body: 0 + 701 (4.6) ¡
Google Play

Popis

የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena
በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዜማ መሳሪያ ሲሆን በዋናነት ለመለኮታዊ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈጸሚያ ማለትም ለምስጋናና ለልመና የሚያገለግል ነው። በገና ከብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ መጽሐፍ ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ መጨረሻው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ዮሐንስ ራእይ ድረስ አገልግሎቱ የተጠቀሰ እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ነው። የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ በገና ለሚደረድሩ እንዲሁም ለሚማሩ በቀላሉ በርካታ መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ቅኝታቸውን በማግኘት እግዚአብሔርን በበገና እንዲያመሰግኑ እንዲሁም እንዲለማመዱ ነው።

በተጨማሪም ክራር ለሚለማመዱ በቁጥር የተቀመጠ መለማመጃ ስለሌለ የበገና መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ለክራር እንዲያመች በማድረግ በመቀየር መሠረታዊ ልምምድ ማድረግ ለሚፈልጉ እንዲያግዝ የክራር ቁጥርም አካቶ ይዟል።
Víc ↓

Snímky obrazovky

#1. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#2. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#3. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#4. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#5. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#6. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#7. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#8. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#9. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems
#10. የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena (Android) Podle: Nigat Systems

Novinky

  • Verze: 1.3
  • Aktualizováno:

Cena

Sledovat ceny

Vývojář

Body

0 ☹️

Hodnocení

0 ☹️

Seznamy

0 ☹️

Recenze

Buďte první, kdo bude hodnotit 🌟

Další informace

Kontakty

የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begenaየበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena Krátká adresa URL: Zkopírováno!
  • 🌟 Sdílet
  • Google Play

Mohlo by se Vám také líbit

    • ቆየት ያሉ መዝሙሮች
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: apostolic
    • Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 1 + 0  Verze: 1.0.2   'ቆየት ያሉ መዝሙሮች' በኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን በድሮ ዘመን ይዘመሩ የነበሩ መዝሙሮችን ለጥቅም ቀላል በሆነ መንገድ አንድ ላይ አድርጎ የሚያቀርብ መተግበሪያ ነው።
        ⥯ 
    • ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Huda soft
    • Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 1.0   ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል። ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦ የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ
        ⥯ 
    • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Nigat Systems
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 5,374 (4.5)  Verze: 1.2   መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ...
        ⥯ 
    • ሳኒ አማርኛ
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: TopOfStack Software Ltd.
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 801 (4.7)  Verze: 2.2   Assalamu ለሁሉም alaikum. ዘወትር በመንፈስ ቅዱስ ቁርአን Sharif እንዳነብ ነው? ይህ አዎ ከሆነ, ከዚያም እኛ እዚህ ነን ሳኒ ማጅድ በጣም ምቹ የሆነ መንገድ የምታነብ አንተን ለመርዳት. የኛን አል-ሳኒ የአማርኛ መተግበሪያ ውስጥ መላው ሳኒ Sharif ማግኘት ይችላሉ. ፍላጎት ...
        ⥯ 
    • Mezmur Debter Protestant
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: SAFO Apps
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 1 + 912 (4.7)  Verze: 4.3.3   Protestant Christian Song lyrics የፕሮቴስታንት ክርስቲያን መዝሙሮች Do you want to get a protestant christian song lyrics of a song you love? by using Mezmur debter (የመዝሙር ደብተር) application, you ...
        ⥯ 
    • Orthodox Tewahedo Media
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Filippo Engidashet
    • Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 219 (3.9)  Verze: 1.0.6   ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በጥንቃቄ እና በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ መተግበርያ ነው። መተግበሪያው ልዩ ልዩ ይዘቶች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ: * የፀሎት መፃህፍት * መሠረታዊ የሀይማኖት ትምህርቶች * ስብከቶች፣ መዝሙሮች * የመዝሙር ግጥሞች * ...
        ⥯ 
    • Mezgebe Tselot Pro መዝገበ ጸሎት
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Goranda Apps
    • $4.99  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 7.4.1   መዝገበ ጸሎት በ6 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት መጻሕፍት ስብስብ ሲሆን በአዲስና ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል ። በውስጡም የሚከተሉትን መጻሕፍት አካቷል ። መዝገበ ጸሎት የአማርኛው ክፍል ሰይፈ መለኮት በአማርኛ። መልክአ ዮሐንስ ...
        ⥯ 
    • ባሕረ ሓሳብ - Bahre Hasab
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Zelesegna Systems
    • Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 2.0   ባሕረ ሐሳብ ከሁለት የግዕዝ ቃላት የተገኘ ሲሆን ባሕር ማለት ዘመን፤ ሀሳብ ማለት ደግሞ ቁጥር ማለት ነው።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በብችኝነት ከምትታወቅባቸው ነገሮች አንዱ የራስዋ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ባለቤት መሆኗ ነው። ይህም ከዓለም የተለየች እንድትሆን ኣስችሏታል። ይህም ...
        ⥯ 
    • አቂደቱል ዋሲጥያ በወንድም አቡ ሀሣን
    • Android Aplikace: Knihy a referenční materiály  Podle: Hussen Oumer Amid
    • * Zdarma  
    • Seznamy: 0 + 0  Hodnocení: 0  Recenze: 0
    • Body: 0 + 0  Verze: 1.0   ይህ አፕልኬሽን አቂደቱል ዋሲጢያ العقيدة الواسطية በመባል የሚታወቀውን ጠቃሚ እና አስተማሪ የአቂዳ ኪታብ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም አቡ ሀሣን ዓልይ ዩሱፍ የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ42 ...
        ⥯ 

Mohlo by se Vám také líbit

Vyhledávací operátory, které můžete použít v AppAggu
Přidat do AppAgg
AppAgg
Začněte – je to zdarma.
Registrace
Přihlásit se