| مطوّر البرامج: | Huda soft (23) | ||
| السعر: | مجاني | ||
| لتصنيفات: | 0 | ||
| المراجعات: | 0 أكتب مراجعة | ||
| قوائم: | 0 + 0 | ||
| النقاط: | 0 + 706 (4.6) ¡ | ||
| Google Play | |||
الوصف
وبـه نَستعين عونَك يا كريم
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!!
elm felagi | 2014 | ١٤٤٥
لقطات






الميزات الجديدة
- الإصدار: 2.0.1
- تم التحديث:
السعر
- اليوم: مجاني
- الحد الأدنى: مجاني
- الحد الأقصى: مجاني
تتبّع الأسعار
مطوّر البرامج
- Huda soft
- المنصات: Android تطبيقات (23)
- قوائم: 0 + 0
- النقاط: 0 + 2,108 ¡
- لتصنيفات: 0
- المراجعات: 0
- تخفيضات: 0
- أشرطة فيديو: 1
- RSS: اشتراك
النقاط
0 ☹️
لتصنيفات
0 ☹️
قوائم
0 ☹️
المراجعات
كن الأول لمراجعة هذا المنتج 🌟
معلومات إضافية
- الإصدار: 2.0.1
- الفئة:
Android تطبيقات›تعليم - نظام التشغيل:
Android 6.0 - الحجم:
23 Mb - تقييم المحتوى:
Everyone - Google Play تقييم:
4.6(706) - تم التحديث:
- تاريخ الإصدار:
جهات الاتصال
- الموقع الإلكتروني:
https://t.me/hudasoft
- 🌟 مشاركة
- Google Play
قد يعجبك ايضا
-
- አንቺ እውቀት ፈላጊ እህቴ ሆይ አድምጭኝ
- Android تطبيقات: موسيقى وأغانٍ بواسطة: Hussen Oumer Amid
- مجاني
- قوائم: 0 + 0 لتصنيفات: 0 المراجعات: 0
- النقاط: 0 + 0 الإصدار: 1.0 እውቀትን ፈላጊ እህታችን ሆይ ነይ አድምጭኝ የተሰኘውን በሑረልዒይን የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ ሲሰጥ የቆዬውን ተከታታይ ትምህርት እነሆ ለማዳመጥ በሚመች መልኩ በአፕልኬሽን ቀረበላችሁ። በተጨማሪውም ቅድሚያ እወቂ በሚል ርዕስ በ12 ኦድዮዎች ያለኔት ጠቃሚ ⥯
-
- ደላላ | Delala | Broker | Agent
- Android تطبيقات: الاتصال بواسطة: Samuel Minale
- * مجاني
- قوائم: 0 + 0 لتصنيفات: 0 المراجعات: 0
- النقاط: 0 + 0 الإصدار: 5.4 ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ። ደላላ | Delala | Broker | Agent | Ethiopia ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች ⥯