Desarrollador: Biniam Asnake Kefale (2)
Precio: Gratis
Clasificaciones: 0 
Opiniones: 0 Escribir una opinión
Listas: 1 + 0
Puntos: 1 + 1,525 (4.6) ¡
Google Play

Descripción

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
más ↓

Capturas...

#1. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#2. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#3. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#4. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#5. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#6. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#7. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#8. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#9. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale
#10. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) De: Biniam Asnake Kefale

Novedades

  • Versión: 2.5
  • Actualizado:
  • በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል።

    እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን።
    በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን።

    ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች
    🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ
    ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ
    የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት

    📱 የተሻሻለ አሰሳ
    "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል
    የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር

    ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ
    የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ
    የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ

    🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች
    ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል
    የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል
    የጥራት ማሻሻያዎች

Precio

  • Hoy: Gratis
  • Mínimo: Gratis
  • Máximo: Gratis
Realizar un seguimiento de los precios

Desarrollador

Puntos

Clasificaciones

0 ☹️

Listas

Opiniones

Sé el primero en escribir una reseña 🌟

Información adicional

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያምWidase Mariam | ውዳሴ ማርያም URL corta: Copiado!
  • 🌟 Compartir
  • Google Play

También te puede interesar

    • Wudase mariam | ውዳሴ ማርያም
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: Multi line
    • * Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 0  Versión: 1.1   ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጸሎት መተግበሪያ Experience the spiritual depth of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the Wudasie Maryam & Mezmure Dawit app. This ...
        ⥯ 
    • ውዳሴ ማርያም
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: Kaleb Berhanu
    • * Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 0  Versión: 1.0   Praise be to Mary the most Beloved and High, this is one of the most loved prayer contemplated by St. Ephraim of Syria which glorifies the Virgin Mary in many parables, Because of its ...
        ⥯ 
    • Mariam
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: Aldrin Zigmund Cortez Velasco
    • Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 0  Versión: 2.0.6   Mariam is a free and open-source app designed to enable believers to pray the rosary even when they don't have a physical rosary at hand. Additionally, it serves as a helpful tool for ...
        ⥯ 
    • Wudase Mariam
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: abiy setargew
    • * Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 0  Versión: 1.0.1   Welcome to Wudase Mariam, your personal and portable guide to one of the most cherished prayers. We created this app with a simple mission: to make the sacred prayers and teachings ...
        ⥯ 
    • መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: Josystems
    • Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 535 (4.9)  Versión: New   # App Feature የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው የቀንና የማታ ገጽታ በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት # በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ ውዳሴ ማርያም -
        ⥯ 
    • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: Nigat Systems
    • * Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 7,694 (4.6)  Versión: 1.2   መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ...
        ⥯ 
    • መጽሐፈ አርጋኖን
    • Android Aplicaciones: Libros y obras de consulta  De: Yotor Apps
    • * Gratis  
    • Listas: 0 + 0  Clasificaciones: 0  Opiniones: 0
    • Puntos: 0 + 0  Versión: 17.15   ይህ መጽሐፍ በየ ዕለቱ የተከፋፈለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቡን ገልጻለት በድርሰቱ ያመሰገናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አባ ጊዮርጊስ የደረሰው ነው። አሁን የተሰራው አማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቅርብ ቀን የእዝ ቨርዥኑን ይዘን እንመጣለን።
        ⥯ 

También te puede interesar

Operadores de búsqueda que puedes usar con AppAgg
Agregar a AppAgg
AppAgg
Comienza, es gratis.
Registro
Iniciar sesión