Nhà phát triển: Biniam Asnake Kefale (2)
Giá bán: Miễn phí
Xếp hạng: 0 
Đánh giá: 0 Viết đánh giá
Danh sách: 1 + 0
Điểm: 1 + 1,529 (4.6) ¡
Google Play

Mô tả

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
Thêm ↓

Ảnh chụp màn hình

#1. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#2. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#3. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#4. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#5. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#6. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#7. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#8. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#9. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale
#10. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) Bởi: Biniam Asnake Kefale

Tính năng mới

  • Phiên bản: 2.5
  • Cập nhật:
  • በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል።

    እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን።
    በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን።

    ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች
    🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ
    ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ
    የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት

    📱 የተሻሻለ አሰሳ
    "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል
    የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር

    ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ
    የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ
    የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ

    🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች
    ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል
    የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል
    የጥራት ማሻሻያዎች

Giá bán

  • Hôm nay: Miễn phí
  • Tối thiểu: Miễn phí
  • Tối đa: Miễn phí
Theo dõi giá

Nhà phát triển

Điểm

Xếp hạng

0 ☹️

Danh sách

Đánh giá

Hãy là người đầu tiên đánh giá 🌟

Thông tin bổ sung

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያምWidase Mariam | ውዳሴ ማርያም URL ngắn: Đã sao chép!
  • 🌟 Chia sẻ
  • Google Play

Bạn cũng có thể thích

    • Wudase mariam | ውዳሴ ማርያም
    • Android Ứng dụng: Sách và Tài liệu tham khảo  Bởi: Multi line
    • * Miễn phí  
    • Danh sách: 0 + 0  Xếp hạng: 0  Đánh giá: 0
    • Điểm: 0 + 0  Phiên bản: 1.1   ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጸሎት መተግበሪያ Experience the spiritual depth of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the Wudasie Maryam & Mezmure Dawit app. This ...
        ⥯ 
    • Wudase Mariam
    • Android Ứng dụng: Sách và Tài liệu tham khảo  Bởi: abiy setargew
    • * Miễn phí  
    • Danh sách: 0 + 0  Xếp hạng: 0  Đánh giá: 0
    • Điểm: 0 + 0  Phiên bản: 1.0.1   Welcome to Wudase Mariam, your personal and portable guide to one of the most cherished prayers. We created this app with a simple mission: to make the sacred prayers and teachings ...
        ⥯ 
    • መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ
    • Android Ứng dụng: Sách và Tài liệu tham khảo  Bởi: Josystems
    • Miễn phí  
    • Danh sách: 0 + 0  Xếp hạng: 0  Đánh giá: 0
    • Điểm: 0 + 535 (4.9)  Phiên bản: New   # App Feature የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው የቀንና የማታ ገጽታ በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት # በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ ውዳሴ ማርያም -
        ⥯ 
    • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
    • Android Ứng dụng: Sách và Tài liệu tham khảo  Bởi: Nigat Systems
    • * Miễn phí  
    • Danh sách: 0 + 0  Xếp hạng: 0  Đánh giá: 0
    • Điểm: 0 + 7,762 (4.6)  Phiên bản: 1.2   መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ...
        ⥯ 
    • መጽሐፈ አርጋኖን
    • Android Ứng dụng: Sách và Tài liệu tham khảo  Bởi: Yotor Apps
    • * Miễn phí  
    • Danh sách: 0 + 0  Xếp hạng: 0  Đánh giá: 0
    • Điểm: 0 + 0  Phiên bản: 17.15   ይህ መጽሐፍ በየ ዕለቱ የተከፋፈለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቡን ገልጻለት በድርሰቱ ያመሰገናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አባ ጊዮርጊስ የደረሰው ነው። አሁን የተሰራው አማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቅርብ ቀን የእዝ ቨርዥኑን ይዘን እንመጣለን።
        ⥯ 

Bạn cũng có thể thích

Toán tử tìm kiếm bạn có thể sử dụng với AppAgg
Thêm vào AppAgg
AppAgg
Bắt đầu - hoàn toàn miễn phí.
Đăng ký
Đăng nhập