| 開發人員: | Biniam Asnake Kefale (2) | ||
| 價錢: | 免費 | ||
| 排名: | 0 | ||
| 評測: | 0 寫評論 | ||
| 清單: | 1 + 0 | ||
| 點數: | 1 + 1,502 (4.6) ¡ | ||
| Google Play | |||
描述
ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።
በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።
"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
螢幕擷取畫面










新功能
- 版本: 2.5
- 發佈日期:
- በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል።
እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን።
በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን።
ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች
🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ
ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ
የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት
📱 የተሻሻለ አሰሳ
"ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል
የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር
✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ
የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ
የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ
🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች
ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል
የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል
የጥራት ማሻሻያዎች
價錢
- 今天: 免費
- 最小值: 免費
- 最大值: 免費
追蹤票價
開發人員
- Biniam Asnake Kefale
- 平台: Android 應用程式 (2)
- 清單: 1 + 0
- 點數: 1 + 1,997 ¡
- 排名: 0
- 評測: 0
- 折扣: 0
- 影片: 0
- RSS: 訂閱
點數
-
- 1 Sesen Setey
- +1
排名
0 ☹️
清單
評測
成為第一個評論 🌟
其他資訊
- 版本: 2.5
- 類別 :
Android 應用程式›圖書與參考資源 - OS:
Android 7.0 - 大小:
24 Mb - 內容分級:
Everyone - Google Play 評分:
4.6(1,502) - 發佈日期:
- 發行日期:
- 🌟 分享
- Google Play
你可能還喜歡
-
- Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: BiranaSpace Apps
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 1.0.3 Daily Prayers & Praise of Mary in Amharic Ethiopian Orthodox Tewahedo This app offers a collection of daily prayers and praises in the Amharic language, specifically for the Ethiopian ... ⥯
- 全新
- Wudase mariam | ውዳሴ ማርያም
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Multi line
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 1.0 ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጸሎት መተግበሪያ Experience the spiritual depth of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the Wudasie Maryam & Mezmure Dawit app. This ... ⥯
-
- ውዳሴ ማርያም ብትግርኛ - Wudase Maryam
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Kemekol
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 216 (5.0) 版本: 1.0 "Let us pray to the Lord in peace," the first petition of various litanies in St. John Chrysostom and St. Basil the Great's Divine Liturgies, essentially instructs us to put our ... ⥯
-
- ውዳሴ ማርያም
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Kaleb Berhanu
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 1.0 Praise be to Mary the most Beloved and High, this is one of the most loved prayer contemplated by St. Ephraim of Syria which glorifies the Virgin Mary in many parables, Because of its ... ⥯
-
- Mariam
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Aldrin Zigmund Cortez Velasco
- 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 2.0.6 Mariam is a free and open-source app designed to enable believers to pray the rosary even when they don't have a physical rosary at hand. Additionally, it serves as a helpful tool for ... ⥯
-
- Wdase Mariam - Ethiopian Ortho
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: EthioApps
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 1,512 (4.7) 版本: 1.0 Read your Ethiopian Orthodox Wdase Mariam Books in Amharic, Tigrinya and English lots of book including 81 Amharic Orthodox Bible, Audio and more... any time after installed it. All ... ⥯
-
- መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Josystems
- 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 525 (4.9) 版本: New # App Feature የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው የቀንና የማታ ገጽታ በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት # በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ ውዳሴ ማርያም - ⥯
-
- سورة مريم كاملة بدون انترنت
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Mohamed Abdelbasit
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 1.5.0 Unveiling the Miraculous Journey of Prophet Isa (Peace Be Upon Him) in Surah Maryam: An Offline Quranic Recitation by Sheik Mishari Rashid Al-Afasy Key Features: Immerse yourself in ... ⥯
-
- መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Nigat Systems
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 6,965 (4.5) 版本: 1.2 መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ... ⥯
-
- መጽሐፈ አርጋኖን
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Yotor Apps
- * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 17.15 ይህ መጽሐፍ በየ ዕለቱ የተከፋፈለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቡን ገልጻለት በድርሰቱ ያመሰገናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አባ ጊዮርጊስ የደረሰው ነው። አሁን የተሰራው አማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቅርብ ቀን የእዝ ቨርዥኑን ይዘን እንመጣለን። ⥯
-
- Surat Maryam
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: Quran-Online
- * * 免費
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 0 + 0 版本: 0.08 سورة مريم - Read and Listen Surah Maryam with Multiple Translations. Surah Al-Mariam contains 98 verses its a 19th Surah of the Holy Quran. Surat Al-Maryam opens with the Bismillah and ⥯
-
- Le preghiere dei santi
- Android 應用程式: 圖書與參考資源 由: MIMEP DOCETE SRL
- $6.49
- 清單: 0 + 0 排名: 0 評測: 0
- 點數: 1 + 0 版本: 1.1 Santità e preghiera costituiscono da sempre un binomio indissolubile: tutti gli uomini di Dio hanno dedicato molto tempo alla preghiera, ed il rapporto con il Signore che ne è ... ⥯