说明
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
屏幕截图






新版变化
- 版本: 1.0
- 已更新:
- *searching contents
*favourite
*day& night mode
*text size
*last read
*reading proggres
*copy and share
*keep screen on
*searching on text
价格
- 今天: 免费
- 最小值: 免费
- 最大值: 免费
可选
开发人员
- Huda soft
- 平台: Android 应用 (23)
- 列表: 0 + 0
- 积分: 0 + 2,107 ¡
- 排名: 0
- 评价: 0
- 折扣: 0
- 视频: 1
- RSS: 订阅
积分
0 ☹️
排名
0 ☹️
列表
0 ☹️
评价
抢先评价一下吧 🌟
其他信息
- 版本: 1.0
- 类别:
Android 应用›图书与工具书 - 操作系统:
Android 5.0 - 大小:
21 Mb - 内容分级:
Everyone - Google Play 评分:
0 - 已更新:
- 发布日期:
通讯录
- 🌟 分享
- Google Play
您可能还喜欢
-
- ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2
- Android 应用: 图书与工具书 来自: Huda soft
- 免费
- 列表: 0 + 0 排名: 0 评价: 0
- 积分: 0 + 0 版本: 1.0 ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል። ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦ የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ ⥯
- 新
- አርበኢን ነወዊ ኪታብ
- Android 应用: 图书与工具书 来自: Hussen Oumer Amid
- * 免费
- 列表: 0 + 0 排名: 0 评价: 0
- 积分: 0 + 0 版本: 1.0 ይህ አፕልኬሽን የታላቁን ኢማም ነወዊ (ረ.ዐ) ስራ የሆነውን ዐርበዒን ነወዊን (42 ሐዲሶች) ለመማር ለሚፈልጉ ሁሉ ምቹ እና ቀላል መንገድ ነው። ቁልፍ ገፅታዎች: * ሙሉ ኪታብ በPDF: የአረብኛ መትን ጽሑፍ ሙሉ ዐርበዒን ነወዊ ኪታብ በPDF ፋይል በአፕልኬሽኑ ውስጥ ተካቷል። ስለሆነም ... ⥯