開發人員: Biniam Asnake Kefale (2)
價錢: 免費
排名: 0 
評測: 0 寫評論
清單: 1 + 0
點數: 1 + 1,433 (4.6) ¡
Google Play

描述

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
更多 ↓

螢幕擷取畫面

#1. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#2. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#3. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#4. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#5. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#6. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#7. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale
#8. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) 由: Biniam Asnake Kefale

新功能

  • 版本: 1.9
  • 發佈日期:
  • የነበሩ ስህተቶች ታርመዋል።
    ወደ አዲስ ቨርዥን ተቀይሮአል

價錢

  • 今天: 免費
  • 最小值: 免費
  • 最大值: 免費
追蹤票價

開發人員

點數

排名

0 ☹️

清單

評測

成為第一個評論 🌟

其他資訊

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያምWidase Mariam | ውዳሴ ማርያም 縮短網址: 已複製!
  • 🌟 分享
  • Google Play

你可能還喜歡

    • ውዳሴ ማርያም
    • Android 應用程式: 圖書與參考資源  由: Kaleb Berhanu
    • * 免費  
    • 清單: 0 + 0  排名: 0  評測: 0
    • 點數: 0 + 0  版本: 1.0   Praise be to Mary the most Beloved and High, this is one of the most loved prayer contemplated by St. Ephraim of Syria which glorifies the Virgin Mary in many parables, Because of its ...
        ⥯ 
    • Mariam
    • Android 應用程式: 圖書與參考資源  由: Aldrin Zigmund Cortez Velasco
    • 免費  
    • 清單: 0 + 0  排名: 0  評測: 0
    • 點數: 0 + 0  版本: 2.0.6   Mariam is a free and open-source app designed to enable believers to pray the rosary even when they don't have a physical rosary at hand. Additionally, it serves as a helpful tool for ...
        ⥯ 
    • Wdase Mariam - Ethiopian Ortho
    • Android 應用程式: 圖書與參考資源  由: EthioApps
    • * 免費  
    • 清單: 0 + 0  排名: 0  評測: 0
    • 點數: 0 + 1,513 (4.7)  版本: 1.0   Read your Ethiopian Orthodox Wdase Mariam Books in Amharic, Tigrinya and English lots of book including 81 Amharic Orthodox Bible, Audio and more... any time after installed it. All ...
        ⥯ 
    • Mezgebe Tselot Pro መዝገበ ጸሎት
    • Android 應用程式: 圖書與參考資源  由: Goranda Apps
    • $4.99  
    • 清單: 0 + 0  排名: 0  評測: 0
    • 點數: 0 + 0  版本: 7.4.1   መዝገበ ጸሎት በ6 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት መጻሕፍት ስብስብ ሲሆን በአዲስና ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል ። በውስጡም የሚከተሉትን መጻሕፍት አካቷል ። መዝገበ ጸሎት የአማርኛው ክፍል ሰይፈ መለኮት በአማርኛ። መልክአ ዮሐንስ ...
        ⥯ 
    • መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ
    • Android 應用程式: 圖書與參考資源  由: Josystems
    • 免費  
    • 清單: 0 + 0  排名: 0  評測: 0
    • 點數: 0 + 488 (4.9)  版本: New   # App Feature የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው የቀንና የማታ ገጽታ በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት # በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ ውዳሴ ማርያም -
        ⥯ 
    • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite
    • Android 應用程式: 圖書與參考資源  由: ብራና አፕስ Birana Apps
    • 免費  
    • 清單: 0 + 0  排名: 0  評測: 0
    • 點數: 0 + 0  版本: 6.0.2   አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው ። የአፕሊኬሽኑ መለያዎች አፕሊኬሽኑ ምንም ...
        ⥯ 

你可能還喜歡

可搭配 AppAgg 使用的搜尋運算子
添加到 AppAgg
AppAgg
立即免费注册
註冊
登入