开发人员: holapps (5)
价格: 免费
排名: 0 
评价: 0 我要评价
列表: 0 + 0
积分: 0 + 0 ¡
Google Play

说明

አልወጂዝ ክፍል ሁለት
ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበሪያው ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎ የያዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክት ማድረግ የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።

ኪታቡ በውስጡ
* የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት
* የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት
* ጉዞ የመውጣት ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የቀልድ ስርአት
* የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት
* የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ

እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል ውስጥ የያዘ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክሽን አይጠይቅም።

መልካም ትምህርት
查看更多 ↓

屏幕截图

#1. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#2. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#3. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#4. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#5. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#6. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#7. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#8. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#9. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps
#10. አልወጂዝ ክፍል ሁለት (Android) 来自: holapps

新版变化

  • 版本: 1.0
  • 已更新:
  • first release

价格

  • 今天: 免费
  • 最小值: 免费
  • 最大值: 免费
可选

开发人员

积分

0 ☹️

排名

0 ☹️

列表

0 ☹️

评价

抢先评价一下吧 🌟

其他信息

  • 版本: 1.0
  • ID: com.holapps.alwejiztwo
  • 类别:
  • 操作系统:
  • 大小:
  • 内容分级:
  • Google Play 评分:
  • 已更新:
  • 发布日期:
አልወጂዝ ክፍል ሁለትአልወጂዝ ክፍል ሁለት 短网址: 已复制!

您可能还喜欢

    • አልወጂዝ ክፍል አንድ
    • Android 应用: 教育  来自: holapps
    • 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  版本: 1.0   ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበሪያው ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። * የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ * ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎ
        ⥯ 
    • ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ
    • Android 应用: 教育  来自: holapps
    • 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 205 (5.0)  版本: 1.1   ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ መተግበሪያው ቁርአንን መማር ለሚፈልግ ለመማር ምቹ እና ለውጥ ማምጣት የሚችል እንዲሆን ተደርጎ በክፍሎች ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ምቹ መተግበሪያ ነው። ከመሰረታው የዐረብኛ ፊደላት ጀምሮ እስከ ቁርአን ድረስ በውስጡ አካቶ ይዟል። መተግበሪያ ከያዛቸው ይዘቶች መካከል ክፍል ...
        ⥯ 
    • Learn and Transcribe ET Lang
    • Android 应用: 教育  来自: Ethiopian Artificial Intelligence Institute
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 46 (4.1)  版本: 2.0.0   ይህ ምርት ሁለት ክፍሎች አሉት:: እነሱም፦ 1. የኢትዮጵያን የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ማስተማሪያ፤ ይህ ክፍል አማርኛ ተናጋሪዎችን አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን ለማስተማር ያግዛል። 2. ንግግርን ወደ ጽሁፍ መቀየር የሚያስችል መተግበሪያ፤ ይህ መተግበሪያ የአማርኛ ድምጽን ወደ ...
        ⥯ 
    • English amharic dictionary
    • Android 应用: 教育  来自: 50000word
    • 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 1,346 (4.3)  版本: 1.0   50 thousand english words + picture 50 ሺህ የእንግሊዝኛ ቃላት + ሥዕል 50,000 English words is a special Dictionary with pictures, definition for each word and with American , Australian , ...
        ⥯ 
    • Constitution of Ethiopia
    • Android 应用: 教育  来自: Appz Ninja
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 1,113 (4.1)  版本: 25.01   DISCLAIMER NOT A GOVERNMENT APP This UNOFFICIAL reader is a private, third-party tool. It is not produced, sponsored, or endorsed by any Ethiopian governmental body. Always confirm ...
        ⥯ 
    • ዘፈን ሀራም ወይስ ሀላል
    • Android 应用: 教育  来自: K Technologies
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  版本: 3.0   ኢስላም ሰፊና ጥልቅ አስተምህሮቶች፤ ረቂቅ መመሪያዎችና ድንጋጌዎች አሉት፡፡ ሁሉንም የህይወት ዘርፍ ዳስሷል። ሳያስተምረን ያለፈው የህይወት ጉዳይ የለም። በተለያየ መልክና ዘዴ እያንዳንዱን የህይወት ክፍል በመዳሰስም ወደር የሌለው ሃይማኖት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ይህንንም እውነታ ...
        ⥯ 

您可能还喜欢

Download
AppAgg 中可使用的搜索运算符
添加到 AppAgg
AppAgg
立即免费加入AppAgg
注册
登录