Developer: Biniam Asnake Kefale (2)
Price: Free
Rankings: 0 
Reviews: 0 Write a Review
Lists: 1 + 0
Points: 1 + 1,506 (4.6) ¡
Google Play

Description

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
more ↓

Screenshots

#1. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#2. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#3. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#4. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#5. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#6. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#7. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#8. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#9. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale
#10. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) By: Biniam Asnake Kefale

What's new

  • Version: 2.5
  • Updated:
  • በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል።

    እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን።
    በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን።

    ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች
    🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ
    ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ
    የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት

    📱 የተሻሻለ አሰሳ
    "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል
    የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር

    ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ
    የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ
    የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ

    🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች
    ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል
    የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል
    የጥራት ማሻሻያዎች

Price History

  • Today: Free
  • Minimum: Free
  • Maximum: Free
Track prices

Developer

Points

Rankings

0 ☹️

Lists

Reviews

Be the first to review 🌟

Additional Information

«Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም» is a Books & Reference app for Android, developed by «Biniam Asnake Kefale». It was first released on and last updated on . This app is currently free. This app has not yet received any ratings or reviews on AppAgg. It has been added to 1 public lists and 0 private lists created by users. AppAgg has tracked 1 confirmed points plus 1,506 indirect points for this app. On Google Play, the current store rating is 4.6 based on 1,506 votes. AppAgg continuously tracks the price history, ratings, and user feedback for «Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም». Subscribe to this app or follow its RSS feed to get notified about future discounts or updates.
Widase Mariam | ውዳሴ ማርያምWidase Mariam | ውዳሴ ማርያም Short URL: Copied!
  • 🌟 Share
  • Google Play

You may also like

  • New
    • Wudase mariam | ውዳሴ ማርያም
    • Android Apps: Books & Reference  By: Multi line
    • * Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 0  Version: 1.1   ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጸሎት መተግበሪያ Experience the spiritual depth of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the Wudasie Maryam & Mezmure Dawit app. This ...
        ⥯ 
    • ውዳሴ ማርያም
    • Android Apps: Books & Reference  By: Kaleb Berhanu
    • * Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 0  Version: 1.0   Praise be to Mary the most Beloved and High, this is one of the most loved prayer contemplated by St. Ephraim of Syria which glorifies the Virgin Mary in many parables, Because of its ...
        ⥯ 
    • Mariam
    • Android Apps: Books & Reference  By: Aldrin Zigmund Cortez Velasco
    • Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 0  Version: 2.0.6   Mariam is a free and open-source app designed to enable believers to pray the rosary even when they don't have a physical rosary at hand. Additionally, it serves as a helpful tool for ...
        ⥯ 
    • Wdase Mariam - Ethiopian Ortho
    • Android Apps: Books & Reference  By: EthioApps
    • * Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 1,511 (4.7)  Version: 1.0   Read your Ethiopian Orthodox Wdase Mariam Books in Amharic, Tigrinya and English lots of book including 81 Amharic Orthodox Bible, Audio and more... any time after installed it. All ...
        ⥯ 
    • መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ
    • Android Apps: Books & Reference  By: Josystems
    • Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 530 (4.9)  Version: New   # App Feature የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው የቀንና የማታ ገጽታ በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት # በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ ውዳሴ ማርያም -
        ⥯ 
    • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
    • Android Apps: Books & Reference  By: Nigat Systems
    • * Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 7,194 (4.5)  Version: 1.2   መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ...
        ⥯ 
    • መጽሐፈ አርጋኖን
    • Android Apps: Books & Reference  By: Yotor Apps
    • * Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 0  Version: 17.15   ይህ መጽሐፍ በየ ዕለቱ የተከፋፈለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቡን ገልጻለት በድርሰቱ ያመሰገናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አባ ጊዮርጊስ የደረሰው ነው። አሁን የተሰራው አማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቅርብ ቀን የእዝ ቨርዥኑን ይዘን እንመጣለን።
        ⥯ 
    • Surat Maryam
    • Android Apps: Books & Reference  By: Quran-Online
    • * * Free  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 0 + 0  Version: 0.08   سورة مريم - Read and Listen Surah Maryam with Multiple Translations. Surah Al-Mariam contains 98 verses its a 19th Surah of the Holy Quran. Surat Al-Maryam opens with the Bismillah and
        ⥯ 
    • Le preghiere dei santi
    • Android Apps: Books & Reference  By: MIMEP DOCETE SRL
    • $6.49  
    • Lists: 0 + 0  Rankings: 0  Reviews: 0
    • Points: 1 + 0  Version: 1.1   Santità e preghiera costituiscono da sempre un binomio indissolubile: tutti gli uomini di Dio hanno dedicato molto tempo alla preghiera, ed il rapporto con il Signore che ne è ...
        ⥯ 

You may also like

Search operators you can use with AppAgg
Add to AppAgg
AppAgg
Start using AppAgg. It’s Free!
Sign Up
Sign In