Sviluppatore: Biniam Asnake Kefale (2)
Prezzo: Gratis
Classificazioni: 0 
Recensioni: 0 Scrivi una recensione
Listes: 1 + 0
Punti: 1 + 1,525 (4.6) ¡
Google Play

Descrizione

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
più ↓

Screenshot

#1. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#2. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#3. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#4. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#5. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#6. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#7. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#8. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#9. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale
#10. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም (Android) di: Biniam Asnake Kefale

Novità

  • Versione: 2.5
  • Aggiornata:
  • በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል።

    እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን።
    በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን።

    ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች
    🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ
    ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ
    የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት

    📱 የተሻሻለ አሰሳ
    "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል
    የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር

    ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ
    የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ
    የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ

    🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች
    ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል
    የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል
    የጥራት ማሻሻያዎች

Prezzo

  • Oggi: Gratis
  • Minimo: Gratis
  • Massimo: Gratis
Monitora prezzi

Sviluppatore

Punti

Classificazioni

0 ☹️

Listes

Recensioni

Scrivi tu la prima recensione 🌟

Informazioni aggiuntive

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያምWidase Mariam | ውዳሴ ማርያም URL breve: Copiato!
  • 🌟 Condividi
  • Google Play

Ti potrebbero piacere anche

    • Wudase mariam | ውዳሴ ማርያም
    • Android App: Libri e consultazione  di: Multi line
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 0  Versione: 1.1   ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጸሎት መተግበሪያ Experience the spiritual depth of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the Wudasie Maryam & Mezmure Dawit app. This ...
        ⥯ 
    • ውዳሴ ማርያም
    • Android App: Libri e consultazione  di: Kaleb Berhanu
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 0  Versione: 1.0   Praise be to Mary the most Beloved and High, this is one of the most loved prayer contemplated by St. Ephraim of Syria which glorifies the Virgin Mary in many parables, Because of its ...
        ⥯ 
    • Mariam
    • Android App: Libri e consultazione  di: Aldrin Zigmund Cortez Velasco
    • Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 0  Versione: 2.0.6   Mariam is a free and open-source app designed to enable believers to pray the rosary even when they don't have a physical rosary at hand. Additionally, it serves as a helpful tool for ...
        ⥯ 
    • Wdase Mariam - Ethiopian Ortho
    • Android App: Libri e consultazione  di: EthioApps
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 1,510 (4.7)  Versione: 1.0   Read your Ethiopian Orthodox Wdase Mariam Books in Amharic, Tigrinya and English lots of book including 81 Amharic Orthodox Bible, Audio and more... any time after installed it. All ...
        ⥯ 
    • Wudase Mariam
    • Android App: Libri e consultazione  di: abiy setargew
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 0  Versione: 1.0.1   Welcome to Wudase Mariam, your personal and portable guide to one of the most cherished prayers. We created this app with a simple mission: to make the sacred prayers and teachings ...
        ⥯ 
    • Saltanat e Dil by Mariam Aziz
    • Android App: Libri e consultazione  di: Aarish Apps
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 0  Versione: 1.40   Saltanat e Dil is becoming one the most famous novel now a days . Many people are reading it but carrying a novel everywhere is difficult sometimes so we have designed this beautiful ...
        ⥯ 
    • መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ
    • Android App: Libri e consultazione  di: Josystems
    • Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 535 (4.9)  Versione: New   # App Feature የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው የቀንና የማታ ገጽታ በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት # በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ ውዳሴ ማርያም -
        ⥯ 
    • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
    • Android App: Libri e consultazione  di: Nigat Systems
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 7,602 (4.6)  Versione: 1.2   መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ...
        ⥯ 
    • መጽሐፈ አርጋኖን
    • Android App: Libri e consultazione  di: Yotor Apps
    • * Gratis  
    • Listes: 0 + 0  Classificazioni: 0  Recensioni: 0
    • Punti: 0 + 0  Versione: 17.15   ይህ መጽሐፍ በየ ዕለቱ የተከፋፈለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቡን ገልጻለት በድርሰቱ ያመሰገናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አባ ጊዮርጊስ የደረሰው ነው። አሁን የተሰራው አማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቅርብ ቀን የእዝ ቨርዥኑን ይዘን እንመጣለን።
        ⥯ 

Ti potrebbero piacere anche

Operatori di ricerca utilizzabili in AppAgg
Aggiungi a AppAgg
AppAgg
Inizia subito, è gratis.
Registrazione
Accedi