开发人员: Hussen Oumer Amid (203)
价格: * 免费
排名: 0 
评价: 0 我要评价
评论: 0 发表评论
列表: 2 + 0
积分: 1 + 0 ¡
Google Play

说明

አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ
ይህ አፕልኬሽን አልሙቀዲመቱ ለጢፋ የተሰኘውን የሐነፊያ መዝሀብ የሚያስተምር ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ያዕቁብ ሙሐመድ በ44 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

የውዱእ ሸርጦች ፤ የውዱእ ሱናዎች ፤ የውዱእ አፍራሾች ፤ የሶላት ሸርጦች ፤ የሶላት ግዴታዎች ፤ የሶላት ፍርዶችን በአጠቃላይ በሰፊው ያስተምራል

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
查看更多 ↓
Ad

屏幕截图

#1. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#2. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#3. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#4. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#5. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#6. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#7. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#8. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#9. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid
#10. አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ (Android) 来自: Hussen Oumer Amid

价格历史

可选

新版变化

  • 版本: 1.0
  • 已更新:
  • ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

评论 (0)

成为第一个发表评论的人 🌟

开发人员

积分 (1)

排名 (0)

0 ☹️

列表 (2)

评价 (0)

抢先评价一下吧 🌟

其他信息

«አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ». 平台: Android. 类别: 图书与工具书. 开发商: «Hussen Oumer Amid». 首次发布: . 最后更新: . 目前价格: 免费. 该条目尚未在 AppAgg 上获得评分或评论。 列表: 公开: 2, 私密: 0. 追踪点: 已确认: 1, 间接: 0. AppAgg 会跟踪 «አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ»的价格历史、评分和用户反馈。 关注未来折扣和更新: RSS. AppAgg 不托管应用程序或分发软件。 所有商标、徽标和屏幕截图均属于其各自所有者。
አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብአል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ 短网址: 已复制!
  • 🌟 分享
  • Google Play
Ad

类似

    • አል ወረቃት الورقات في أصول الفقه
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን አል ወረቃት الورقات في أصول الفقه በመባል የሚታወቀውን የፊቅህ ኪታብ በሰፊው የሚያብራራ የፊቅህ ትምህርቶችን የያዘ የኪታብ የመቅሪያ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከመትኑ ትክክለኛ አቀራር ጀምሮ እስከ ቃል በቃል ትርጓሜ እና ሰፋ ያለ ትንተና በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ...
        ⥯ 
    • አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 536 (5.0)  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን እና ቁርአንን መማርን እጅግ ቀላል የሚያደርግ እና በአጭር ግዜ ውስጥ የተጅዊድ ህግጋግትን እንደዚሁም ቁርአንን ተጅዊዱን ጠብቆ ለመቅራት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው። ሙሉ ኪታቡን የሚስተምረን ...
        ⥯ 
    • አል-ቀዋኢዱል አል-አርበዕ القواعدالأربع
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Huda soft
    • 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ የሞባይል መተግበሪያ የቀዋኢዱል አርበዕ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል። የቂርአቱ አቅራቢ: ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱልጀባር መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦ የቀዋኢዱል አርበዕ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ የኪታቡ pdf ፣ ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ፣ ሌሎችም ለአጠቃቀም ምቹና ...
        ⥯ 
    • ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ትርጉም
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 1 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ቃል በቃል በአማርኛ ከመትኑ ትክክለኛ አቀራር ጀምሮ የቃል በቃል ትርጓሜ እና ሰፊ ማብራሪያ በኡስታዝ ጀማል ሙሐመድ አቡጁዉይሪያ ይዟል። ኪታብ እየታዬ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት ለመስራት ያስችላል ። ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር
        ⥯ 
    • كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን كتاب عزى في التصريف ኢዝይ የሶርፍ መማሪያ ኪታብ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ ለመማር የሚያግዝ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ኪታቡን በአማርኛ ቋንቋ ከሰፊ ትንታኔ ጋር የሚያስተምሩን ሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑህ በ21 ክፍል ያስረዱናል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም ...
        ⥯ 
    • ባፈድል ኪታብ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 2.0   ይህ አፕልኬሽን ባፈድል ወይም ሙቀዲመቱል ኸድረሚያ በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅሕ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አብዱልጀሊል ሐዲ ኑር የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ። አምስተኛው ...
        ⥯ 
    • ምክር ለሴቶች ተውጂሀት ኪታብ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ውድ እህቶቼ ፣ መንፈሳችሁን የሚያድስ፣ እውቀታችሁን የሚያጎለብት ልዩ አፕልኬሽን ይዤላችሁ መጥቻለሁ! "ተውጂሃት ሊልሙእሚናት ሀውለ ተበሩጅ ወሱፉር " (توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور) የሚባለውን ኪታብ በአማርኛ ፣ በጣፋጭ አንደበት ተማሩ! አፑ ምን አካቷል ? ...
        ⥯ 
    • አርበኢን ነወዊ ኪታብ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን የታላቁን ኢማም ነወዊ (ረ.ዐ) ስራ የሆነውን ዐርበዒን ነወዊን (42 ሐዲሶች) ለመማር ለሚፈልጉ ሁሉ ምቹ እና ቀላል መንገድ ነው። ቁልፍ ገፅታዎች: * ሙሉ ኪታብ በPDF: የአረብኛ መትን ጽሑፍ ሙሉ ዐርበዒን ነወዊ ኪታብ በPDF ፋይል በአፕልኬሽኑ ውስጥ ተካቷል። ስለሆነም ...
        ⥯ 
    • አልወጂዝ ኪታብ በአማርኛ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን አልወጂዝ ፊአቂደቲ ሰለፍ ሷሊህ የተሰኘውን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ባህሩ ተካ በ26 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ...
        ⥯ 
    • የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በወንድም አቡ አስማ የሚሰኝ ሲሆን ለጀማሪዎች የሚሆኑ የአቂዳ ኪታቦችን ማለትም ኡሱሉ ሰላሳን ሹሩጡ ሶላትን ቀዋዒዱል አርበዓን እና ከሽፉ ሹብሐትን ቃል በቃል መተርጎም እንደዚሁም ሰፋ ካለ ትንታኔ ጋር ያስተምራል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ...
        ⥯ 
    • ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0.1   ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹጃዕ በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅጅ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አብዱልጀሊል ሐዲ ኑር የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ...
        ⥯ 
    • ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን መትን ኡሱሉ ሰላሳ የምትባለውን ኪታብ በወንድም ኡስማን ሸኽ ሐሰን ኪታቡ እየታዬ በድምፅ ማዳመጥ እና መቅራት እንድንችል ተደርጎ የተዘጋጀ የኪታብ አስቀሪ አፕልኬሽን ነው። ሙሉ ኡሱሉ ሰላሳን አካቷል ።
        ⥯ 
    • አርበኢን ሀዲስ በድምፅ
    • Android 应用: 图书与工具书  来自: Hussen Oumer Amid
    • * 免费  
    • 列表: 0 + 0  排名: 0  评价: 0
    • 积分: 0 + 0  0  版本: 1.0   ይህ አፕልኬሽን አል አርበዑነ ነወውያ በመባል የሚታወቀውን 42 የኢማሙ ነወውይ ሀዲሶች ያካተተች አጭር ኪታብ መትኗ እየታዬ ለመቅራት እና ትርጉሟንም ከከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር በአማርኛ ቋንቋ ለመቅራት እና ለመማር ያስችላል ። ኪታቧን የሚያስቀራው ወንድም ጀላሉ ሁሰይን ሲሆን ኪታቡ እየታዬ ...
        ⥯ 

您可能还喜欢

最近浏览

AppAgg 中可使用的搜索运算符
添加到 AppAgg
AppAgg
立即免费加入AppAgg
注册
登录